Senast uppdaterad:
ለስዊድን አዲስ ለሆኑ እና አካል ጉዳተኛ ለሆኑ ሰዎች
በዚህ የመረጃ ብሮሸር ውስጥ፣ ስዊዲን ውስጥ ሊያመለክቱ ስለሚ ችሏቸው የድጋፍ እርምጃዎች እና እርዳታ ማንበብ ይችላሉ።
ይህ መረጃ አካል ጉዳተኞች ለሆኑ እና ለሚከተሉት የታለመ ነው፦
- ጥገኝነት ለሚጠይቁ
- በአውሮፓ ህብረት ጊዜያዊ የጥበቃ መመሪያ መሰረት የመኖሪያ
ፍቃድ ለተሰጣቸው - አዲስ የመጡ ሆነው የስዊድን ጊዜያዊ ወይም ቋሚ የመኖሪያ
ፈቃድ ለተሰጣቸው።